Help

ትምህርቱ የሚጀምረውና የሚያልቀው መቼ ነው?

ትምህርት መሰጠት የሚጀምረው መስከረም (September) መጀመርያ ሳምንት ሱሆን የሚያልቀው ደግሞ ሐምሌ (July) መሃል ላይ ነው

ትምህርቱ የሚሰጠው መቼና መቼ ነው?

ትምህርቱ የሚሰጠው ሰኞና ሮብ ምሽት ከ6 – 9 pm (MST) በEdmonton ሰአት እና ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ከ7 – 9 am (MST) በEdmonton ሰአት ነው::

ከኢትዮጵያና ከአረብ ሀገር ወይንም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የማይችሉ በምን መክፈል ይችላሉ?

ክሬዲት ካርድ መክፈል የማይችሉ በብር ኢትዮጵያ ባለው አካውንት መክፈልና ይስገቡትን ደረሰኝ መላክ ይችላሉ::

This is the account number
Living word believers international church

commercial bank of ethiopia

Acc no 1000158841097

Swift address CBETETAA
IBAN no 21000089
CBE

# Acc no 36004812

ከኢትዮጵያ ለሚማሩ ክፍያው 650 ብር በኮርስ ይሆናል::

መዝገባውን ካጠናቀኩ በኋላ ምን ላድርግ?

የፈጠሩትን  User Name and Pass Word በመጠቀም Login ያድርጉ፡፡ ኮርሶችን ይግዙ

Certificate Courses

Diploma Courses

ትምህርቱ የሚሰጠው በምን መንገድ ነው?

ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም ሲሆን ኢንተርኔት ካለበት ከማንኛውም ሀገር ሆኖ መማር ይቻላል::

አንድ ተማሪ ማታ የሚሰጠዉን ክፍል ባይችል ዊል ኤንድ ያለውን ክፍል መማር ይችላል?

አንዱ ክፍል ሁለት ግዜ በሳምንት ሰለሚሰጥ ሰኛና እሮብ ማታ የማይችል ተማሪ ቅዳሜና ጠወት መማር ይችላል:: በተጨማሪም ስችል ሰኞና ማክሰኛ ወይንም ቅዳሜና እሁድ መማር ይችላል::

ሰርተፍኬት የተማርኩበት ካለና ማቅረብ ከቻልኩ ለዲፕሎማ መቀጠል እችላለሁ?

ሰርርተፍኬት እውቅና ካለው ተቃም ማቅረብ ከቻሉ ለዲፕሎማ መቀጠል ይችላሉ::

ፎቶዉን ሊጭንልኝ አልቻለም:: ምን ላድርግ?

ፎቶ ከ12 mb በላይ ከሆነ ሊጭን ስለማይችል:: በስልክዎ ፎቶ አንስተው መጫን ይችላሉ

ለዲፕሎማ መመዝገብ ነው የምፈልገው የሰርተፊኬትኮርስ መውሰድ ያስፈልገኛል?

ከሌላ ት/ቤት በቪዥን የሰርተፊኬት ፕሮግራም የተካከል ኮርስ ካልወሰዱ በቀር ለዲፕሎማ የሚመዘገቡ ሁሉ በመጀመርያ አመት የሰርተፍኬት ኮርስ መውሰድ ያስፈልጋቸዋል::

በክሬዲት ካርድ መክፈል ካልቻልኩ እንዴት መመዝገብ እችላለው?

የሚኖሩት ኢትዮጵያ ከሆነ ወይም በኦንላይን ክፍያ መፈጸም የማይችሉ ከሆነ ኦፍላይን ምዝገባ ፎርሙን አውርደው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

Haileyesus Alemu

Haileyesus Alemu

Website Support

Do you need any assistace on this website?
I will be here to support 24/7.  You can allso Text me on +2519291187 on WhatsApp or Telegram