Vision Bible College ካናዳ በአዲስ አበባ በኦንላይን የሚሰጠውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አስተዋወቀ:: ትምህርት ቤቱ በኢትዮጵያ በመካከለኛው ምስራቅ እንዱሁም ለአውሮፓ ተማሪዎች የተመቻቸ ሰአት ላይ ትምህርቱን ይሰጣል::
የቪዥን መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት (Vision Bible College) ካናዳ በኦንላይን የሚሰጠውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኢትዮጵያ የማስፋፋት ራዕዩን ይፋ አድርጓል። የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በአዲስ አበባ ሳሮ ማሪያ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፣ የተለያዩ የቤተክርስቲያን መሪዎችና ሲቪል ሰርቫንቶች ተገኝተዋል።
ትምህርቱ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች የሚሰጥ ሲሆን፣ መመዝገብ የሚፈልጉ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በኮሌጁ ድህረ ገጽ ላይ በመሄድ መመዝገብ ማወቅ ይችላሉ።